搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
过去 30 天
按相关度排序
按时间排序
Voice of America
11 小时
ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴተስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና ...
Voice of America
11 小时
የሄይቲ መሪ የትራምፕ አስተዳደር ስደተኞችን የመመለስ ...
የሄይቲ የሽግግር ፕሬዝዳንታዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት፤ የትራምፕ አስተዳደር የእርዳታ መርሃግብሮችን ለማገድ መወሰኑ፤ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለሱ እና አዳዲስ ስደተኞችን ለመቀበል አለመፈለጉ ለሄይቲ ...
Voice of America
1 天
ሄግሴት በጠባብ የድምጽ ብልጫ የመከላከያ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክርቤት በዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚንስትር ተደርገው የተመረጡትን ፒት ሄግሴትን ሹመት ትላንት አርብ ምሽት 51 በ50 በሆነ ድምጽ አጽድቆላቸዋል፡፡ አንድ መቶ ...
Voice of America
2 天
ስደተኞችን ለመያዝ በተደረገ ዘመቻ ዜጎችና አንድ ...
(አይስ) ባደረገው አፈሳ የመኖሪያ ፈቃድ ከሌላቸው ግለሰቦች በተጨማሪ አንድ የቀድሞ ወታደርን ጨምሮ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸውን ነዋሪዎች መያዙን የከተማዋ ከንቲባ አስታውቀዋል። ከኒው ዮርክ ከተማ ...
Voice of America
2 天
በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ እንደሰጉ ...
በትግራይ ክልል የሚገኙ ወታደራዊ አመራሮች ትላንት በሰጡት መግለጫ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ...
Voice of America
2 天
በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ 400 ሺሕ ሰዎች ተፈናቀሉ
በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ባለው ሁከት ምክንያት 400ሺሕ ሰዎች ተፈናቅለዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ዓርብ አስታውቋል። በሩዋንዳ እንደሚደገፍ የሚነገረውና ኤም 23 የተሰኘው ቡድን ...
Voice of America
3 天
ሀገራዊ ምክክር ለማካሔድና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ...
በውይይቱ ከተሳተፉ አስተያየት ከሰጡት መካከል ናቸው፡፡ በብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት በማድረግ በተወካዮች ምክር ቤት በተካሔደ ውይይት ላይ፣ ለሂደቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ግጭቶች መቆም እንዳለባቸው ...
Voice of America
3 天
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ሕገ ወጥ ስደተኞች ...
ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ያጸደቀው ይህ ሕግ በስርቆት እና በጥቃት ወንጀሎች የተከሰሱ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የሚያዝ ነው። ይህም ፕሬዝዳንት ...
Voice of America
1 天
በሱዳን ዳርፉን ሆስፒታል ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሰላሳ ...
በሱዳን ዳርፉር ግዛት ኤል ፋሸር ውስጥ ስራ ላይ ከሚገኙት ጥቂት ሆስፒታሎች በአንዱ በሰው አልባ አውሮፕላን በደረሰ ጥቃት 30 ሰዎች መሞታቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን የህክምና ምንጮች ዛሬ ...
Voice of America
3 天
አማራ ክልል ዳውንት ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ 25 ሰዎች ...
ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ገደል ውስጥ ገብቶ 25 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በፋኖ ታጣቂዎች ...
Voice of America
6 天
የትራምፕ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ለአፍሪካ ምን ሊመስል ...
(ሙሉ ዘገባውን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን እየተመለሱ ባሉበት ወቅት ከአፍሪካ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በተለይ ከፀጥታ እና ...
Voice of America
1 天
ሀማስ ተጨማሪ አራት እስራኤላውያን ታጋቾችን ዛሬ ለቀቀ
ሃማስ በጋዛ በተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በሁለተኛው ዙር ልውውጥ የፍልስጤም እስረኞችን ለማስለቀቅ አራት ሴት ታጋች እስራኤላውያንን ለቀቀ፡፡ በእስራኤል የተያዙ 200 ፍልስጤማውያን ...
当前正在显示可能无法访问的结果。
隐藏无法访问的结果
反馈